diff --git a/01/04.txt b/01/04.txt index 5d91f6c..9e33cd0 100644 --- a/01/04.txt +++ b/01/04.txt @@ -1 +1 @@ -በጌታ በኢየሱስ ያለህን እምነት ለቅዱሳንም ሁሉ ያለህን ፍቅር እያሰብኩ በጸሎቴ ሁሉ ስላንተ እያነሳሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።የመልካም ነገር ሁሉ እውቀት በክርስቶስ በኩል በእኛ ውስጥ አለና በእምነት ያለህ ተካፋይነት ውጤታማ እንዲሆን እጸልያለሁ። ወንድሜ ሆይ ለዚህም ምክንያቱ የቅዱሳን ሁሉ ልብ በአንተ በማረፉና እኔም በአንተ ፍቅር በጣም ደስ ስለሚለኝና ስለምጽናና ነው። \ No newline at end of file +\v 4 \v 5 \v 6 \v 7 በጌታ በኢየሱስ ያለህን እምነት ለቅዱሳንም ሁሉ ያለህን ፍቅር እያሰብኩ በጸሎቴ ሁሉ ስላንተ እያነሳሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።የመልካም ነገር ሁሉ እውቀት በክርስቶስ በኩል በእኛ ውስጥ አለና በእምነት ያለህ ተካፋይነት ውጤታማ እንዲሆን እጸልያለሁ። ወንድሜ ሆይ ለዚህም ምክንያቱ የቅዱሳን ሁሉ ልብ በአንተ በማረፉ ምክንያት በፍቅርህ በጣም ደስ ስለሚለኝና ስለምጽናና ነው። \ No newline at end of file diff --git a/01/08.txt b/01/08.txt index 6b4e4a1..a9117ae 100644 --- a/01/08.txt +++ b/01/08.txt @@ -1 +1 @@ -\v 8 \v 9 ስለዚህም ምንም እንኳ ምን ማድረግ እንዳለብህ በክርስቶስ ለማዘዝ ድፍረት ቢኖረኝም በዚህ ፈንታ እንደ ሽማግሌው አሁን ደግሞ ስለ ክርስቶስ እስረኛ እንደሆነው ጳውሎስ ስለ ፍቅር እለምንሀለሁ። \ No newline at end of file +\v 8 \v 9 ስለዚህም ምንም እንኳ ምን ማድረግ እንዳለብህ በክርስቶስ ለማዘዝ ድፍረት ቢኖረኝም በዚህ ፈንታ እንደ ሽማግሌው አሁን ደግሞ ስለ ክርስቶስ እስረኛ እንደሆነው ጳውሎስ በፍቅር እለምንሀለሁ። \ No newline at end of file