From eaab9d282e49eff42dc06ebfe2c17e7333907ab3 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Feben Date: Sun, 1 Jul 2018 17:17:04 -0700 Subject: [PATCH] Sun Jul 01 2018 17:17:03 GMT-0700 (Pacific Daylight Time) --- 23/24.txt | 2 +- 23/26.txt | 2 +- 23/28.txt | 2 +- manifest.json | 4 +++- 4 files changed, 6 insertions(+), 4 deletions(-) diff --git a/23/24.txt b/23/24.txt index 967f84f..3b8b1c8 100644 --- a/23/24.txt +++ b/23/24.txt @@ -1 +1 @@ -\v 24 \v 25 24 በመሣሪያና በሰረገላ በመንኰራኵርም በብዙ ሠራዊትም ይመጡብሻል! ታላላቅና አነስተኛ ጋሻና ራስ ቍርም ይዘው በዙሪያሽ ይዘጋጁብሻል! እንዲቀጡሽ እድልን እሰጣቸዋለሁ፥ በተግባራቸውም ይቀጡሻል! 25 ቅንዓቴንም በአንቺ ላይ ስለማደርግ በመዓትም ስለሚገናኙሽ አፍንጫሽንና ጆሮሽንም ከአንቺ ይቈርጣሉ፥ ከአንቺም የቀረ በሰይፍ ይወድቃል ወንዶችና ሴቶች ልጆችሽንም ማርከው ይወስዳሉ፥ ከአንቺም የቀረውን እሳት ትበላቸዋለች! \ No newline at end of file +\v 24 በመሣሪያና በሰረገላ በመንኰራኵርም በብዙ ሠራዊትም ይመጡብሻል! ታላላቅና አነስተኛ ጋሻና ራስ ቍርም ይዘው በዙሪያሽ ይዘጋጁብሻል! እንዲቀጡሽ እድልን እሰጣቸዋለሁ፥ በተግባራቸውም ይቀጡሻል! \v 25 ቅንዓቴንም በአንቺ ላይ ስለማደርግ በመዓትም ስለሚገናኙሽ አፍንጫሽንና ጆሮሽንም ከአንቺ ይቈርጣሉ፥ ከአንቺም የቀረ በሰይፍ ይወድቃል ወንዶችና ሴቶች ልጆችሽንም ማርከው ይወስዳሉ፥ ከአንቺም የቀረውን እሳት ትበላቸዋለች! \ No newline at end of file diff --git a/23/26.txt b/23/26.txt index 5ca3f69..f65c5fa 100644 --- a/23/26.txt +++ b/23/26.txt @@ -1 +1 @@ -\v 26 \v 27 26 ልብስሽንም ይገፍፉሻል ጌጣጌጥሽንም ይወስዳሉ! 27 አሳፋሪ ባህሪሽን፥ ከግብጽ ምድር ያመጣሽውን ግልሙትናሽንም ከአንቺ አስወግዳለሁ። ዓይንሽንም ወደ እነርሱ በናፍቆት አታነሺም ግብጽንም ከዚያ ወዲያ አታስቢም። \ No newline at end of file +\v 26 ልብስሽንም ይገፍፉሻል ጌጣጌጥሽንም ይወስዳሉ! \v 27 አሳፋሪ ባህሪሽን፥ ከግብጽ ምድር ያመጣሽውን ግልሙትናሽንም ከአንቺ አስወግዳለሁ። ዓይንሽንም ወደ እነርሱ በናፍቆት አታነሺም ግብጽንም ከዚያ ወዲያ አታስቢም። \ No newline at end of file diff --git a/23/28.txt b/23/28.txt index 20be726..8045443 100644 --- a/23/28.txt +++ b/23/28.txt @@ -1 +1 @@ -\v 28 \v 29 28 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፥ 'እነሆ፥ በጠላሻቸው እጅ፥ በተለየሻቸውም እጅ አሳልፌ እሰጥሻለሁ! 29 እነርሱም በጥላቻ ይገናኙሻል፥ ንብረትሽን ሁሉ ይወስዳሉ፥ ዕራቁትሽንና ዕርቃንሽን ይተዉሻል። የግልሙትናሽም ነውር፥ ሴሰኝነትሽና ግልሙትናሽም ሁሉ ይገለጣል። \ No newline at end of file +\v 28 28 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፥ 'እነሆ፥ በጠላሻቸው እጅ፥ በተለየሻቸውም እጅ አሳልፌ እሰጥሻለሁ! \v 29 29 እነርሱም በጥላቻ ይገናኙሻል፥ ንብረትሽን ሁሉ ይወስዳሉ፥ ዕራቁትሽንና ዕርቃንሽን ይተዉሻል። የግልሙትናሽም ነውር፥ ሴሰኝነትሽና ግልሙትናሽም ሁሉ ይገለጣል። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index bbca40a..d1ff30a 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -271,6 +271,8 @@ "23-16", "23-18", "23-20", - "23-22" + "23-22", + "23-24", + "23-26" ] } \ No newline at end of file