From c15c17f0415dfc4db2d2d6e46a668c28ffbcdb96 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Thu, 10 Aug 2017 12:18:00 +0300 Subject: [PATCH] Thu Aug 10 2017 12:17:59 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 34/28.txt | 1 + 34/30.txt | 1 + 35/01.txt | 1 + 35/04.txt | 1 + 4 files changed, 4 insertions(+) create mode 100644 34/28.txt create mode 100644 34/30.txt create mode 100644 35/01.txt create mode 100644 35/04.txt diff --git a/34/28.txt b/34/28.txt new file mode 100644 index 0000000..ee23ccc --- /dev/null +++ b/34/28.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 28 \v 29 28 እንግዲህም ለአሕዛብ ንጥቂያ አይሆኑም የምድርም አራዊት አይበሉአቸውም ተዘልለውም ይቀመጣሉ የሚያስፈራቸውም የለም። 29 መልካም የእርሻ ቦታ አዘግዝጅላቸዋልሁ፥ ከእንግዲህም ከራብ የተነሣ በምድሪቱ አያልቁም አሕዛብም ከእንግዲህ ወዲህ አይሰድቧቸውም። \ No newline at end of file diff --git a/34/30.txt b/34/30.txt new file mode 100644 index 0000000..8bb0f3b --- /dev/null +++ b/34/30.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 30 \v 31 30 እኔ እግዚአብሔር አምላካቸው ከእነርሱ ጋር እንዳለሁ ያውቃሉ። የእስራኤል ቤት ሕዝቤ እነርሱ ህዝቤ ናቸው ይላል ጌታ እግዚአብሔር። 31 እናንተም በጎቼ፥ የማሰማርያዬ በጎች፥ ህዝቤ ናችሁ እኔም አምላካችሁ እሆናለሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር" \ No newline at end of file diff --git a/35/01.txt b/35/01.txt new file mode 100644 index 0000000..a0b8528 --- /dev/null +++ b/35/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 35 \v 1 \v 2 \v 3 1 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ፥ 2 "የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን ወደ ሴይር ተራራ አድርግ፥ ትንቢትም ተናገርበት፥ 3 እንዲህም በለው ' ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የሴይር ተራራ ሆይ፥ እነሆ፥ በአንተ ላይ ነኝ፥ በእጄ እመታሀለሁ ባድማና ድንጋጤ አደርግሃለሁ። \ No newline at end of file diff --git a/35/04.txt b/35/04.txt new file mode 100644 index 0000000..a55f6de --- /dev/null +++ b/35/04.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 4 \v 5 \v 6 4 ከተሞችህንም አፈራርሳቸዋለሁ፥ አንተም ባድማ ትሆናለህ፥ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃለህ። 5 ለእስራኤልን ህዝብ ሁል ጊዜ ጥላቻ ስላለህ በመከራቸውም ጊዜ በጽኑ ቅጣት በተቀጡበት ጊዜ የእስራኤልን ልጆች በሰይፍ እጅ ጥለሃቸዋልና 6 ስለዚህ እኔ ሕያው ነኝና ለደም መፋሰስ አሳልፌ እሰጥሃለሁ ደም መፋሰስም ያሳድድሃል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር ደም መፋሰስን ስላልጠላህ ደም መፋሰስ ያሳድድሃል። \ No newline at end of file