diff --git a/12/24.txt b/12/24.txt new file mode 100644 index 0000000..e65d015 --- /dev/null +++ b/12/24.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 24 \v 25 24 ምክንያቱም ከዚህ በኋላ በእስራኤል ቤት መካከል ከንቱ ራእይና ውሸተኛ ምዋርት አይሆንም። 25 እኔ እግዚአብሔር ነኝና! እናገራለሁ የተናገርኩትንም ቃል እፈጽማለሁ። ነገሩ ከእንግዲህ አይዘገይም። እናንተ ዓመፀኛ ቤት ሆይ፥ በዘመናችሁ ቃሌን እናገራለሁ እፈጽመውማለሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።" \ No newline at end of file diff --git a/12/26.txt b/12/26.txt new file mode 100644 index 0000000..f6b3324 --- /dev/null +++ b/12/26.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 26 \v 27 \v 28 26 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል እንደገና መጣ፣ 27"የሰው ልጅ ሆይ፥ እነሆ፥ የእስራኤል ቤት ' ይህ ያየው ራእይ ገና ስለወደፊቱ ነው ስለሩቅ ዘመንም ትንቢት ይናገራል' ብለዋል። 28 ስለዚህ እንዲህ በላቸው 'ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ የምናገረው ቃል ይፈጸማል እንጂ ከዚህ በኋላ አይዘገይም' ይህ የእግዚአብሔር አዋጅ ነው!" \ No newline at end of file