From b64e8f45e151c1ddddb8b741bad82c7c2b4fba70 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Thu, 10 Aug 2017 14:41:21 +0300 Subject: [PATCH] Thu Aug 10 2017 14:41:20 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 39/17.txt | 1 + 39/19.txt | 1 + 39/21.txt | 1 + 39/23.txt | 1 + 39/25.txt | 1 + 39/28.txt | 1 + 40/01.txt | 1 + 7 files changed, 7 insertions(+) create mode 100644 39/17.txt create mode 100644 39/19.txt create mode 100644 39/21.txt create mode 100644 39/23.txt create mode 100644 39/25.txt create mode 100644 39/28.txt create mode 100644 40/01.txt diff --git a/39/17.txt b/39/17.txt new file mode 100644 index 0000000..8d5728e --- /dev/null +++ b/39/17.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 17 \v 18 17 አንተም፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ለወፎች ሁሉና ለምድር አራዊት ሁሉ እንዲህ በላቸው፥ 'ኑ፥ ተከማቹ፥ ሥጋንም ትበሉ ዘንድ ደምንም ትጠጡ ዘንድ በእስራኤል ተራሮች ላይ ወደማርድላችሁ ታላቅ መሥዋዕት፥ ከየስፍራው ሁሉ ተሰብሰቡ። 18 የኃያላኑን ሥጋ ትበላላችሁ የምድርንም አለቆች፥ የአውራ በጎችንና የጠቦቶችን፥ የፍየሎችንና የወይፈኖችን፥ የባሳንን ፍሪዳዎች ሁሉ፥ ደም ትጠጣላችሁ። \ No newline at end of file diff --git a/39/19.txt b/39/19.txt new file mode 100644 index 0000000..32284d4 --- /dev/null +++ b/39/19.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 19 \v 20 19 እኔም ከማርድላችሁ መሥዋዕት እስክትጠግቡ ድረስ ጮማ ትበላላችሁ እስክትሰክሩም ድረስ ደም ትጠጣላችሁ። 20 በሰደቃዬም ከፈረሶችና ከፈረሰኞች፥ ከኃያላንና ከሰልፈኞች ሁሉ ትጠግባላችሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። \ No newline at end of file diff --git a/39/21.txt b/39/21.txt new file mode 100644 index 0000000..07508f0 --- /dev/null +++ b/39/21.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 21 \v 22 21 ክብሬንም በአሕዛብ መካከል አኖራለሁ አሕዛብም ሁሉ ያደርግሁትን ፍርዴን፥ በላያቸውም ያኖርኋትን እጄን ያያሉ። 22 ከእንግዲህም ወዲያ የእስራኤል ቤት እኔ እግዚአብሔር አምላካቸው እንደ ሆንሁ ያውቃሉ። \ No newline at end of file diff --git a/39/23.txt b/39/23.txt new file mode 100644 index 0000000..aedad5a --- /dev/null +++ b/39/23.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 23 \v 24 23 አሕዛብም የእስራኤል ቤት እኔን ባቃለሉበት በኃጢአታቸው ምክንያት እንደ ተማረኩ ያውቃሉ፥ ስለ በደሉኝ እኔም ፊቴን ከእነርሱ ስለ ሸሸግሁ፥ በጠላቶቻቸው እጅ አሳልፌ ሰጠኋቸው፥ እነርሱም ሁሉ በሰይፍ ወደቁ። 24 እንደ ርኵሰታቸውም እንደ መተላለፋቸውም መጠን አደረግሁባቸው ፊቴንም ከእነርሱ ሸሸግሁ። \ No newline at end of file diff --git a/39/25.txt b/39/25.txt new file mode 100644 index 0000000..55ec691 --- /dev/null +++ b/39/25.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 25 \v 26 \v 27 25 ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ አሁን የያዕቆብን ምርኮ እመልሳለሁ ለእስራኤልም ቤት ሁሉ እራራለሁ፥ ስለ ቅዱስ ስሜም እቀናለሁ። 26 እፍረታቸውንና እኔን የካዱበትን ክህደት ይረሳሉ። ማንም ሳያስፈራቸው በምድራቸው ተዘልለው በተቀመጡ ጊዜ እነዚህን ነገሮች ሁሉ ይረሳሉ። 27 ከአሕዛብም ዘንድ በመለስኋቸው ጊዜ ከጠላቶቻቸውም ምድር በሰበሰብኋቸው ጊዜ በብዙ አሕዛብም ፊት እቀደሳለሁ። \ No newline at end of file diff --git a/39/28.txt b/39/28.txt new file mode 100644 index 0000000..e3de2e6 --- /dev/null +++ b/39/28.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 28 \v 29 28 እኔም ወደ አሕዛብ አስማርኬአቸዋለሁና፥ ወደ ገዛ ምድራቸውም ሰብስቤአቸዋለሁና እኔ እግዚአብሔር አምላካቸው እንደ ሆንሁ ያውቃሉ። ከእነርሱም አንድንም ሰው በአሕዛብ መካከል አልተውኩም። 29 ፊቴንም ከእነርሱ ከእንግዲህ ወዲህ አልሸሽግም መንፈሴን በእስራኤል ቤት ላይ አፍስሻለሁና፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር። \ No newline at end of file diff --git a/40/01.txt b/40/01.txt new file mode 100644 index 0000000..e6d6f53 --- /dev/null +++ b/40/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 40 \v 1 \v 2 1 በተማረክን በሀያ አምስተኛው ዓመት በዓመቱ መጀመሪያ ከወሩ በአሥረኛው ቀን፥ ከተማይቱ ከተመታች በኋላ በአሥራ አራተኛው ዓመት፥ በዚያው ቀን የእግዚአብሔር እጅ በእኔ ላይ ነበረ እርሱም ወደዚያ ወሰደኝ። 2 በእግዚአብሔር ራእይ ወደ እስራኤል ምድር አመጣኝ እጅግም በረዘመ ተራራ ላይ አኖረኝ፥ በዚያም ላይ በደቡብ ወገን እንደ ከተማ ሆኖ የተሠራ ነገር ነበረ። \ No newline at end of file