From 9a5414c175daebf1f69f800eb8750d21e20b0d7b Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Wed, 9 Aug 2017 20:24:37 +0300 Subject: [PATCH] Wed Aug 09 2017 20:24:37 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 15/01.txt | 1 + 15/05.txt | 1 + 15/07.txt | 1 + 3 files changed, 3 insertions(+) create mode 100644 15/01.txt create mode 100644 15/05.txt create mode 100644 15/07.txt diff --git a/15/01.txt b/15/01.txt new file mode 100644 index 0000000..942cb91 --- /dev/null +++ b/15/01.txt @@ -0,0 +1 @@ +\c 15 \v 1 \v 2 \v 3 \v 4 1 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ።2"የሰው ልጅ ሆይ፥ የወይን ግንድ፥ በዱር ዛፎች መካከል ካለ ቅርንጫፎቼ ካሉት ማንኛውም ዛፍ ብልጫው ምንድር ነው?3 በውኑ ሥራ የሚሠራበትን እንጨት ከወይን ግንድ ይወስዳሉን? ወይስ ሰዎች ዕቃ የሚንጠለጠልበትን ችካል ከእርሱ ይወስዳሉን?4 እነሆ፥ ለመቃጠል በእሳት ላይ ቢጣል ፥ እሳቱም ሁለቱን ጫፎቹንና በልቶአል፥ መካከሉንም ቢያቃጥለው በውኑ ለሥራ ይጠቅማልን? \ No newline at end of file diff --git a/15/05.txt b/15/05.txt new file mode 100644 index 0000000..cf7a231 --- /dev/null +++ b/15/05.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 5 \v 6 5 እነሆ፥ ደህና ሳለ ለሥራ ካልጠቀመ፥ ይልቁንስ እሳት ከበላው እርሱም ከተቃጠለ በኋላ ለምንም አይጠቅምም! 6ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በዱር ዛፎች መካከል ካሉት ዛፎች ይልቅ የወይን ግንዱን እሳት ይበላው ዘንድ እንደ ሰጠሁት፥ እንዲሁ በኢየሩሳሌም የሚኖሩትን አሳልፌ እሰጣለሁ። \ No newline at end of file diff --git a/15/07.txt b/15/07.txt new file mode 100644 index 0000000..d288c9d --- /dev/null +++ b/15/07.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 7 \v 8 7ፊቴንም በእነርሱ ላይ አደርጋለሁ ከእሳትም ይወጣሉ፥ እሳት ግን ይበላቸዋል ፊቴንም በእነርሱ ላይ ባደረግሁ ጊዜ እኔ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ።8 ዓመፅን አድርገዋልና ምድሪቱን ባድማ አደርጋለሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር!" \ No newline at end of file