Wed Aug 09 2017 19:07:46 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-08-09 19:07:47 +03:00
parent 01887d7341
commit 853ae34013
2 changed files with 2 additions and 0 deletions

1
06/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 6 \v 1 \v 2 \v 3 የእግዚአብሄር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ " የሰው ልጅ ሆይ ፊትህን ወደ እስራኤል ተራሮች አዙርና ትንቢት ተናገር። እንዲህም በላቸው ' የእስራኤል ተራሮች ሆይ የጌታ የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ! ጌታ እግዚአብሔር ለተራሮች፣ ለኮረብቶች፣ ለሸንተረሮችና ለሸለቆዎች እንዲህ ይላል፡ እነሆ ሰይፍን አመጣባችኋለሁ ከፍታችሁን ሁሉ አጠፋለሁ።

1
06/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
መሰዊያዎቻችሁ ባድማ ይሆናሉ የዕጣን መሰዊያዎቻችሁም ይደመሰሳሉ የሞቱ ሰዎቻችሁን ሬሳዎች በጣዖቶቻቸው ፊት እጥላለሁ። የእስራኤልን ህዝብ ሬሳዎችን በጣዖቶቻችው ፊት አጋድማለሁ፣ አጥንቶቻችሁንም በመሰዊያዎቻችሁ ዙሪያ እበትናለሁ።