From 815866414609a6354ff298797d785a55ccd82d1d Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Feben Date: Sun, 1 Jul 2018 17:53:08 -0700 Subject: [PATCH] Sun Jul 01 2018 17:53:07 GMT-0700 (Pacific Daylight Time) --- 27/34.txt | 2 +- 28/01.txt | 2 +- 28/04.txt | 2 +- 28/06.txt | 2 +- manifest.json | 5 ++++- 5 files changed, 8 insertions(+), 5 deletions(-) diff --git a/27/34.txt b/27/34.txt index ac94ab6..d954823 100644 --- a/27/34.txt +++ b/27/34.txt @@ -1 +1 @@ -\v 34 \v 35 \v 36 34 ነገር ግን በጥልቅ ውኃ ውስጥ በባህር በተሸፈንሽ ጊዜ ንግድሽና ሠራተኞችሽ ሁሉ ሰጠሙ! 35 በባህር ዳርቻ የሚኖሩ ሁሉ ተደንቀውብሻል፥ ነገሥታቶቻቸውም በፍርሀት ተንቀጥቅጠዋል። ፊታቸውም ደንግጧል። 36 የአሕዛብ ነጋዴዎች አፍዋጩብሽ፤ ለድንጋጤ ሆነሻል፥ ከእንግዲህ በኋላም አትኖሪም። \ No newline at end of file +\v 34 ነገር ግን በጥልቅ ውኃ ውስጥ በባህር በተሸፈንሽ ጊዜ ንግድሽና ሠራተኞችሽ ሁሉ ሰጠሙ! \v 35 በባህር ዳርቻ የሚኖሩ ሁሉ ተደንቀውብሻል፥ ነገሥታቶቻቸውም በፍርሀት ተንቀጥቅጠዋል። ፊታቸውም ደንግጧል። \v 36 የአሕዛብ ነጋዴዎች አፍዋጩብሽ፤ ለድንጋጤ ሆነሻል፥ ከእንግዲህ በኋላም አትኖሪም። \ No newline at end of file diff --git a/28/01.txt b/28/01.txt index 70e3e5f..4d49b98 100644 --- a/28/01.txt +++ b/28/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 28 \v 1 \v 2 \v 3 1 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ።2 የሰው ልጅ ሆይ፥ የጢሮስን ገዥ እንዲህ በለው፥ 'ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ልብህ ኰርቶአል፥ አንተም " እኔ አምላክ ነኝ! በባሕር መካከል በአማልክት ወንበር ላይ እቀመጣለሁ!" ብለሃል። ነገር ግን አንተ ሰው እንጂ እግዚአብሔር ባትሆንም ልብህን እንደ አምላክ ልብ አደረግህ። 3 እነሆ፥ ከዳንኤል ይልቅ ጥበበኛ እንደሆንክ ምንም ሚስጢር ከአንተ እንደማይሰወር አሰብክ። \ No newline at end of file +\c 28 \v 1 የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። \v 2 የሰው ልጅ ሆይ፥ የጢሮስን ገዥ እንዲህ በለው፥ 'ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ልብህ ኰርቶአል፥ አንተም " እኔ አምላክ ነኝ! በባሕር መካከል በአማልክት ወንበር ላይ እቀመጣለሁ!" ብለሃል። ነገር ግን አንተ ሰው እንጂ እግዚአብሔር ባትሆንም ልብህን እንደ አምላክ ልብ አደረግህ። \v 3 እነሆ፥ ከዳንኤል ይልቅ ጥበበኛ እንደሆንክ ምንም ሚስጢር ከአንተ እንደማይሰወር አሰብክ። \ No newline at end of file diff --git a/28/04.txt b/28/04.txt index ffe839a..45c7bd3 100644 --- a/28/04.txt +++ b/28/04.txt @@ -1 +1 @@ -\v 4 \v 5 4 በጥበብና በማስተዋል ራስህን አበልጽገሀል፥ ወርቅና ብርም በግምጃ ቤትህ ውስጥ ሰብስበሃል! 5 በታላቅ ጥበብና በንግድህ ብልጥግናህን አብዝተሃል ከብልጥግናህም የተነሳ ልብህ ኰርቶአል! \ No newline at end of file +\v 4 በጥበብና በማስተዋል ራስህን አበልጽገሀል፥ ወርቅና ብርም በግምጃ ቤትህ ውስጥ ሰብስበሃል! \v 5 በታላቅ ጥበብና በንግድህ ብልጥግናህን አብዝተሃል ከብልጥግናህም የተነሳ ልብህ ኰርቶአል! \ No newline at end of file diff --git a/28/06.txt b/28/06.txt index 196d015..1472ac3 100644 --- a/28/06.txt +++ b/28/06.txt @@ -1 +1 @@ -\v 6 \v 7 6 ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ልብህን እንደ አምላክ ልብ አድርገሃልና 7 ስለዚህ፥ እነሆ፥ እንግዳ ሰዎችን፥ የአሕዛብን ጨካኝ ሰዎችን አመጣብሃለሁ! ሰይፋቸውንም በጥበብህ ውበት ላይ ይመዝዛሉ፥ ክብርህንም ያዋርዳሉ! \ No newline at end of file +\v 6 ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ልብህን እንደ አምላክ ልብ አድርገሃልና \v 7 ስለዚህ፥ እነሆ፥ እንግዳ ሰዎችን፥ የአሕዛብን ጨካኝ ሰዎችን አመጣብሃለሁ! ሰይፋቸውንም በጥበብህ ውበት ላይ ይመዝዛሉ፥ ክብርህንም ያዋርዳሉ! \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index d9c71c7..1f9b123 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -327,6 +327,9 @@ "27-24", "27-26", "27-28", - "27-31" + "27-31", + "27-34", + "28-01", + "28-04" ] } \ No newline at end of file