diff --git a/29/19.txt b/29/19.txt new file mode 100644 index 0000000..6579d17 --- /dev/null +++ b/29/19.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 19 \v 20 19ስለዚህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ የግብጽን ምድር ለባቢሎን ንጉሥ ለናቡከደነፆር እሰጠዋለሁ፥ ብዛትዋንም ይወስዳል ምርኮዋንም ይማርካል ብዝበዛዋንም ይበዘብዛል ይህም ለሠራዊቱ ደመወዝ ይሆናል። 20ለእኔ ለሠሩት ሥራ ደመወዝ አድርጌ የግብጽን ምድር ሰጥቼዋለሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፦ \ No newline at end of file diff --git a/29/21.txt b/29/21.txt new file mode 100644 index 0000000..c485f73 --- /dev/null +++ b/29/21.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 21 21 በዚያ ቀን ለእስራኤል ቤት ቀንድን አበቅላለሁ፥ በመካከላቸውም ለአንተ የተከፈተ አፍን እሰጣለሁ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ። \ No newline at end of file