From 487c822f6b1abd4ad5b90ae9f9bba11fab88ac5c Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Feben Date: Sun, 1 Jul 2018 17:23:04 -0700 Subject: [PATCH] Sun Jul 01 2018 17:23:03 GMT-0700 (Pacific Daylight Time) --- 23/46.txt | 2 +- 23/48.txt | 2 +- 24/01.txt | 2 +- 24/03.txt | 2 +- manifest.json | 6 +++++- 5 files changed, 9 insertions(+), 5 deletions(-) diff --git a/23/46.txt b/23/46.txt index fad3c74..dd1fae5 100644 --- a/23/46.txt +++ b/23/46.txt @@ -1 +1 @@ -\v 46 46 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ታላቅ ጦር አመጣባቸዋለሁ፥ ለመበተንና ለመበዝበዝም አሳልፌ አሰጣቸዋለሁ። \v 47 47 ሠራዊቱም በድንጋይ ይወግሩአቸዋል በሰይፋቸውም ይቈርጡአቸዋል። ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውንም ይገድላሉ፥ ቤቶቻቸውንም በእሳት ያቃጥላሉ። \ No newline at end of file +\v 46 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ታላቅ ጦር አመጣባቸዋለሁ፥ ለመበተንና ለመበዝበዝም አሳልፌ አሰጣቸዋለሁ። \v 47 ሠራዊቱም በድንጋይ ይወግሩአቸዋል በሰይፋቸውም ይቈርጡአቸዋል። ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውንም ይገድላሉ፥ ቤቶቻቸውንም በእሳት ያቃጥላሉ። \ No newline at end of file diff --git a/23/48.txt b/23/48.txt index ea7352b..eb5bc31 100644 --- a/23/48.txt +++ b/23/48.txt @@ -1 +1 @@ -\v 48 \v 49 48 ከእንግዲህ ሴቶች ሁሉ የሴሰኝነት ተግባር እንዳይፈጽሙ ሴሰኝነትን ከምድሪቱ ላይ አጠፋለሁ። 49 ሴሰኝነታችሁንም በላያችሁ ላይ ይመልሳሉ። እናንተም ኃጢአታችሁንና ጣዖቶቻችሁን ትሸከማላችሁ በዚህ መንገድ እኔ ጌታ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ። \ No newline at end of file +\v 48 ከእንግዲህ ሴቶች ሁሉ የሴሰኝነት ተግባር እንዳይፈጽሙ ሴሰኝነትን ከምድሪቱ ላይ አጠፋለሁ። \v 49 ሴሰኝነታችሁንም በላያችሁ ላይ ይመልሳሉ። እናንተም ኃጢአታችሁንና ጣዖቶቻችሁን ትሸከማላችሁ በዚህ መንገድ እኔ ጌታ እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ታውቃላችሁ። \ No newline at end of file diff --git a/24/01.txt b/24/01.txt index b5a3317..8bb0f29 100644 --- a/24/01.txt +++ b/24/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 24 \v 1 \v 2 1በዘጠነኛው ዓመት በአሥረኛው ወር ከወሩም በአሥረኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። 2 "የሰው ልጅ ሆይ፥ በዚህ ቀን የባቢሎን ንጉሥ ኢየሩሳሌምን ከቧልና የዚህን ቀን፥ የዛሬን ቀን ስም ጻፍ ። \ No newline at end of file +\c 24 \v 1 በዘጠነኛው ዓመት በአሥረኛው ወር ከወሩም በአሥረኛው ቀን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ። \v 2 "የሰው ልጅ ሆይ፥ በዚህ ቀን የባቢሎን ንጉሥ ኢየሩሳሌምን ከቧልና የዚህን ቀን፥ የዛሬን ቀን ስም ጻፍ ። \ No newline at end of file diff --git a/24/03.txt b/24/03.txt index a219c4e..418f1c0 100644 --- a/24/03.txt +++ b/24/03.txt @@ -1 +1 @@ -\v 3 \v 4 \v 5 3 ለዓመፀኛውም ቤት ምሳሌን ተናገር እንዲህም በላቸው፥ 'ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ድስቱን ጣድ! ጣደው! ውኃም ጨምርባት! 4 የምግብ ፍራፍሬዎችን በውስጡ ጨምር፥ ጭኑንና ወርቹን በእርስዋ ውስጥ ሰብስብ፥ የተመረጡትንም አጥንቶች ሙላባት! 5 ከመንጋው የተመረጠውን ውሰድ፥ አጥንቶቹም እንዲበስሉ እንጨት በበታችዋ ማግድ አጥንቶቹም በውስጥዋ ቀቅል። \ No newline at end of file +\v 3 ለዓመፀኛውም ቤት ምሳሌን ተናገር እንዲህም በላቸው፥ 'ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ድስቱን ጣድ! ጣደው! ውኃም ጨምርባት! \v 4 የምግብ ፍራፍሬዎችን በውስጡ ጨምር፥ ጭኑንና ወርቹን በእርስዋ ውስጥ ሰብስብ፥ የተመረጡትንም አጥንቶች ሙላባት! \v 5 ከመንጋው የተመረጠውን ውሰድ፥ አጥንቶቹም እንዲበስሉ እንጨት በበታችዋ ማግድ አጥንቶቹም በውስጥዋ ቀቅል። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 21ed4bb..56721f2 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -283,6 +283,10 @@ "23-38", "23-40", "23-42", - "23-43" + "23-43", + "23-46", + "23-48", + "24-01", + "24-03" ] } \ No newline at end of file