From 42c1f50a387e603b98bbc3fff4be824515f328cb Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: burje_duro Date: Thu, 26 Apr 2018 10:51:16 +0300 Subject: [PATCH] Thu Apr 26 2018 10:51:16 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 08/01.txt | 2 +- 08/04.txt | 2 +- 08/07.txt | 4 +--- manifest.json | 5 ++++- 4 files changed, 7 insertions(+), 6 deletions(-) diff --git a/08/01.txt b/08/01.txt index ce4794f..8c82099 100644 --- a/08/01.txt +++ b/08/01.txt @@ -1 +1 @@ -\c 8 \v 1 \v 2 \v 3 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ አሳየኝ፤ የበጋ ፍሬ ቅርጫት ተመለከትሁ! እርሱም፥ «አሞጽ፥ ምን ታያለህ?» አለኝ። እኔም፥ «የበጋ ፍሬ ቅርጫት» አልሁት። ከዚያም እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦ «በሕዝቤ በእስራኤል ላይ ፍጻሜ መጥቶአል፤ ከእንግዲህ ወዲያ አልምራቸውም። የቤተ መቅደሱ ዝማሬ ዋይታ ይሆናል። የጌታ እግዚአብሔር አዋጅ ይህ ነው፥ በዚያን ቀን፥ «አስከሬኑ ብዙ ይሆናል፤ በሁሉ ሥፍራ በዝምታ ይጥሏቸዋል።» \ No newline at end of file +\c 8 \v 1 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ አሳየኝ፤ የበጋ ፍሬ ቅርጫት ተመለከትሁ! \v 2 እርሱም፥ «አሞጽ፥ ምን ታያለህ?» አለኝ። እኔም፥ «የበጋ ፍሬ ቅርጫት» አልሁት። ከዚያም እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ፦ «በሕዝቤ በእስራኤል ላይ ፍጻሜ መጥቶአል፤ ከእንግዲህ ወዲያ አልምራቸውም። \v 3 የቤተ መቅደሱ ዝማሬ ዋይታ ይሆናል። የጌታ እግዚአብሔር አዋጅ ይህ ነው፥ በዚያን ቀን፥ «አስከሬኑ ብዙ ይሆናል፤ በሁሉ ሥፍራ በዝምታ ይጥሏቸዋል።» \ No newline at end of file diff --git a/08/04.txt b/08/04.txt index 4364ab5..52dba8b 100644 --- a/08/04.txt +++ b/08/04.txt @@ -1 +1 @@ -\v 4 \v 5 \v 6 እናንተ ችግረⶉችን የምትረግጡና የምድሪቱን ድኾች የምታጠፉ ስሙ። እንዲህ ይላሉ፦« እህል እንሸጥ ዘንድ የወር መባቻው መቼ ያልፋል? በሐሰተኛ ሚዛን እያታለልን፥መስፈሪያውን እያሳነስን፥ዋጋውን ከፍ እያደረግን፥ ስንዴ ለገበያ እናቀርብ ዘንድ፥የስንዴውን ግርድ እንሸጥ ና ደኻውን በብር፥ችግረኛውንም በጥንድ ጫማ እንገዛ ዘንድ ሰንብት መቼ ያልፋል?» \ No newline at end of file +\v 4 እናንተ ችግረⶉችን የምትረግጡና የምድሪቱን ድኾች የምታጠፉ ስሙ። \v 5 እንዲህ ይላሉ፦« እህል እንሸጥ ዘንድ የወር መባቻው መቼ ያልፋል? በሐሰተኛ ሚዛን እያታለልን፥ መስፈሪያውን እያሳነስን፥ ዋጋውን ከፍ እያደረግን፥ ስንዴ ለገበያ እናቀርብ ዘንድ፥ \v 6 የስንዴውን ግርድ እንሸጥና ደኻውን በብር፥ ችግረኛውንም በጥንድ ጫማ እንገዛ ዘንድ ሰንብት መቼ ያልፋል?» \ No newline at end of file diff --git a/08/07.txt b/08/07.txt index 728d47c..9c5b688 100644 --- a/08/07.txt +++ b/08/07.txt @@ -1,3 +1 @@ -\v 7 \v 8 እግዚአብሔር በያዕቆብ ክብር እንዲህ ሲል ምሎአል፦«በእርግጥ የትኛውንም ሥራቸውን ፈጽሞ አልረሳም።» በዚህ ነገር፥ ምድር አትና -ወጥምን፥በውስጧም የሚኖሩ ሁሉ አያለቅሱምን? ሁለመናዋ እንደ አባይ ወንዝ ይነሣል፥እንደ ግብጽ ወንዝም ወደ ላይ ይወረወራል፥ተመልሶም ይ -ወርዳል። \ No newline at end of file +\v 7 እግዚአብሔር በያዕቆብ ክብር እንዲህ ሲል ምሎአል፦ «በእርግጥ የትኛውንም ሥራቸውን ፈጽሞ አልረሳም።» \v 8 በዚህ ነገር፥ ምድር አትናወጥምን፥ በውስጧም የሚኖሩ ሁሉ አያለቅሱምን? ሁለመናዋ እንደ አባይ ወንዝ ይነሣል፥ እንደ ግብጽ ወንዝም ወደ ላይ ይወረወራል፥ተመልሶም ይወርዳል። \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index d26e262..93d9fd8 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -107,6 +107,9 @@ "07-12", "07-14", "07-16", - "08-title" + "08-title", + "08-01", + "08-04", + "08-07" ] } \ No newline at end of file